@daniofficial5751

ቃላት አጠቃቀምህ ሁሌም ያስገርመኛል the Artist ማለት አንተ ነህ ✌️

@DaveEntertainment.

በዚህ ሰአት ይሄን ዘፈን ምትሰሙ በሙሉ እናት እና አባታችሁን ፈጣሪ ሺ አመት ያኑርላችሁ❤️

@jafovera5031

ሁሌም አማርኛ ተናጋሪ ስለመሆኔ ምጠራጠረው ያንተን ሙዚቃ ስሰማ ነው❤❤ትችላለህ በቃ

@Yonatanzinabu

ዮሐና የሚችለው የለም💪💪!!!… ይቺን ወር ደሞ ጆሮዬ ጥሩ ነግር ይሰማል 🤝

@birukman1255

Yohanane የወለደች እናት ሺ አመት ትኑር😊

@newlife3636

ይቅር ይቅር!!እንታረም!! አንጫር እንደአዲስ ስበን እሳት!! እናድብ!!ዮዮ ተባረክ ብቻ ነው ምለው።እስከመች ይቺን ትልቅ ሀገር በአፈ ሙዝ እየተገዳደልን አኬልዳማ እናረጋታለን አይበቃንም ጎበዝ?እባካችሁ እናድብ ይብቃን!!😢🙏

@hen1888

እረማት ያሻዋል የኛ ኑሮ🤝

@BilalAbdella-w2c

Underrated music of this album❤

@EnochAbri

እኔ ደግሞ ከግል  ህይወት ጋር አያያዤ ነበር የሰማሁት ---- ለካ ለህዝቡ ሁሉ የሚሆን ምክር ነው ያለው .... 😢😢እርማት ያሻዋል---- ግሩም ዜማ 🎼🎼ዮሀና በርታ💪🏽💪🏽💪🏽

@lekidusyared6072

ግጥሙን ሳልሰማዉ በዘፈኑ ምመሰጠው ነገርስ ግጥሙ በትክክል ሳዳምጠው ደግሞ ሁለተኛ ዙር መመሰጥ😍 ዮሂ ይመችስ በራሰሽ ቀለም መጠሽ ፏ አደረግሽን!!!

@wepentowepento6312

ዮሃና  👏👏 ፅድት ያለ ሥራ ነው!!    በርታ ትችላለህ!!🎺🎺

@WandePop

ከነጋ 8 ጊዜ እየሳማው ነው በየሱስም what a music we need vedio clip ጌታን 

አንጫር ይቅር ይቅር ኡዑዑዑዑዑፍፍፍፍፍፍ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

@nicho3919

2:30 that harmony with yourself 👌. You're growing as a vocalist. Your lyrics and choice of melody equally fantastic!

@Nebiyusolomon21

ዋው ብቻ ዬ በጣም የምገር ቆንጆ አልበም ነው  ምርጥ ምርጥ ሀሳቦች ጣፋጭ ዜማዎች ናቸው ዋው ይመር ብያለው

@samrawitzeyinu5233

How many times i heard this marvelous voice🥰
የእውነት ት.......ች......ላ.......ለ......ህ..........
Can't wait the video clip

@ElaAm-h5t

ከወጣ 5days ግን እስካሁን ሙሉውን  album እንደአዲስ ነው ምሰማው የምር ሙዚቃ ምን ያህል ናፍቆኝ እንደነበር ይሄን album ስሰማው ታወቀኝ tnx ynohaa  🙏🙏💞💞🥇🥇🥇

@gedyonayalew2598

ቃላቱ ላይ ተራቀቀበት  Respect Bro 🙏

@kidisty

ግጥም ዜማ ድምፅ + ur message at the right time ። I couldn’t stop listening to this song, # 1.  Thanku for the best album

@abebesolomon4845

ዮዮ ተመልሷል🔥🔥

@gebremedhinweldebrhan2770

The most underrated Musician እርማት ያሻዋል የኛ ኑሮ
ዮሃና በጣም እንወድሃለን